ሱዳን በኢትዮጵያ የሚገኙትን አምባሳደሯን ጠራች፡፡

በኢትጵያና ኤርትራ ድንበር የተከሰተውን ውጥረት ተከትሎ ዛሬ ሱዳን በአዲስ አበባ የሚገኙትን አምባሳደሯን መጥራቷን አስታውቃለች፡፡ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቀዋል አቀባይ መንሱር ቡላድ ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (ኤኤፍፒ) በሰጡት መግለጫ ‹‹በአዲስ አበባ ካሉት አምባሳደራችን ጋር ስለኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነት ለመመካከር ጠርተናቸዋል›› ብለዋል፡፡ ቃል አቀባዩ መግለጫቸውን በመቀጠልም አምባሳደሩ ምክክሩን ከጨረሱ በኋላ ወደስራቸው እንደሚመለሱ ተናግረው … Continue reading ሱዳን በኢትዮጵያ የሚገኙትን አምባሳደሯን ጠራች፡፡